የፀረ-ኤድስ ሕክምና
እ.ኤ.አ. ከ2ዐዐ5 ጀምሮ የፀረ-ኤድስ ሕክምና ተደራሽነት ከተረጋገጠ በኋላ በርካታ ሰዎች ይህንን አገልግሎት ሲጠቀሙ ቆይተዋል፡፡ እ.ኤ.አ. እስከ ታህሣሥ 2ዐዐ9 መገባደጃ ድረስ 1ዐ13ዐ6 ሰዎች በኤች.አይ.ቪ ከፍተኛ ሕክምና ክሊኒክ ታካሚዎች ሆነዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል 55613 የፀረ-ኤድስ ሕክምና መከታተል ጀምረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በድምሩ 44464 ሰዎች መድሃኒቶቻቸውን በመውሰድ ላይ ሲሆኑ፣ እነዚህም በአሁኑ ወቅት ባለው ግምታዊ መረጃ መሠረት በአዲስ አበባ ሕክምናው የሚያስፈልጋቸው ሰዎች 59,335 የሚሆኑት ናቸው፡፡
| የጤና ተቋም ስም | አድራሻ |
| ቅ. ጴጥሮስ ሆስፒታል | አዲስ ከተማ |
| አዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ | አዲስ ከተማ |
| ወረዳ 7 ጤና ጣቢያ | አዲስ ከተማ |
| አዲስ ጠቅላላ ሆስፒታል | አዲስ ከተማ |
| ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል | አዲስ ከተማ |
| አቃቂ ጤና ጣቢያ | አቃቂ ቃሊቲ |
| ቃሊቲ ጤና ጣቢያ | አቃቂ ቃሊቲ |
| ዘንባባ ሆስፒታል | አቃቂ ቃሊቲ |
| የካቲት ሆስፒታል | አራዳ |
| ራስ ደስታ ሆስፒታል | አራዳ |
| አራዳ ጤና ጣቢያ | አራዳ |
| ቀበና ጤና ጣቢያ | አራዳ |
| ጉለሌ ጤና ጣቢያ | አራዳ |
| ጥበቡ ጠቅላላ ሆስፒታል | አራዳ |
| ቦሌ ጤና ጣቢያ | ቦሌ |
| ቦሌ 17/20 ጤና ጣቢያ | ቦሌ |
| ቅ. ገብርኤል ሆስፒታል | ቦሌ |
| ሃያት ሆስፒታል | ቦሌ |
| ኤምሲኤም ሆስፒታል | ቦሌ |
ቅ. ጳውሎስ ሆስፒታል |
ጉለሌ |
ሰላም ጤና ጣቢያ |
ጉለሌ |
ሽሮሜዳ ጤና ጣቢያ |
ጉለሌ |
ዘውዲቱ ሆስፒታል |
ቂርቆስ |
ጋንዲ ሆስፒታል |
ቂርቆስ |
ካዛንቺስ ጤና ጣቢያ |
ቂርቆስ |
ቂርቆስ ጤና ጣቢያ |
ቂርቆስ |
መሿለኪያ ጤና ጣቢያ |
ቂርቆስ |
ቤተዛታ ሆስፒታል |
ቂርቆስ |
አለርት ሆስፒታል |
ኮልፌ ቀራንዮ |
ኮልፌ ጤና ጣቢያ |
ኮልፌ ቀራንዮ |
ቤቴል ሆስፒታል |
ኮልፌ ቀራንዮ |
ሚሲዮን ኦፍ ቻሪቲ ክሊኒክ |
ኮልፌ ቀራንዮ |
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል |
ልደታ |
ተ/ሃይማኖት ጤና ጣቢያ |
ልደታ |
ልደታ ጤና ጣቢያ |
ልደታ |
በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ |
ልደታ |
ወረዳ 24 ጤና ጣቢያ |
ልደታ |
ተዘንአ ሆስፒታል |
ልደታ |
ወረዳ 23 ጤና ጣቢያ |
ንፋስ ስልክ ላፍቶ |
ወረዳ 19 ጤና ጣቢያ |
ንፋስ ስልክ ላፍቶ |
ሚኒሊክ ሆስፒታል |
የካ |
የካ ጤና ጣቢያ |
የካ |
ኮተቤ ጤና ጣቢያ |
የካ |
እንጦጦ ቁ. 1 ጤና ጣቢያ |
የካ |
ኤምኤምዲ ሆስፒታል |
የካ |
ደብሊውደብልውኦ-ኤኤችኤፍ ክሊኒክ |
የካ |
ኤስኦኤስ ኦርፋኔጅ ክሊኒክ |
የካ |













