ክትትልና ግምገማ

 

የክትትል እና ግምገማ ቡድን በርካታ ስራዎች ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል የክትትል እና ግምገማ መመሪያ ዝግጅት ይገኝበታል፡፡

ለዚህም አላማ የሆነው በበጀት አመቱ መጀመሪያ ላይ በታቀደው የጋራ እቅድ መሠረት ስራዎችን በተጠናከረ መልኩ ለማስተባበር እና ለመተግበር ነው፡፡